በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና
ቅርንጫፍ በ2016 የበጀት አመት የሠራተኛ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ለዚህ
በታች የተገለፀውን መመሪያ በመከተል በስፔስፊኬሽኑ መሰረት በጨረታው እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል፡፡
1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እንዲሁም ግብር መከፈሉን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ አሪጅናልና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 200/ሁለት መቶ/ ብር በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሀያ ሺህ/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒአ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጠoኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰአት ላይ ተዘግቶ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ሳጥን ይከፈታል፡፡ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
6. ተጫራቾች ሙሉ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትከክል ጽፈው መቅረብ አለባቸው፡፡
7. ተጫራቶች 2 /ዊዝሆልዲንግ ግብር መከፈል አለባቸው፡፡
8. ለጨረታው የሚቀርበው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ በጉልህ መጻፍ አለበት፡፡
9. ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ሙሉ የኦዲት ሪፖርት የ2015 ዓ.ም ማቅረብ
ይጠበቅባቸዋል።
10. ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ የመቆያ ጊዜ ከጨረታው መከፈቻ እለት ጀምሮ የሚጸናበትን ጊዜና ስራውን አጠናቆ የሚያስረከብበት ጊዜ በ30 /ሰላሳ/ ቀናት ውስጥ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
11. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. የሚገዙ ዕቃዎች ዝርዝር በተሠጠው ስፔስፊኬሽን መሠረት ተሟልቶ ካልቀረቡና ማንኛውንም ዓይነት
ስህትት ቢፈፀም ኃላፊነቱ የአቅራቢው ድርጅት ነው፡፡
13. ድርጅቱ የሚጫረታቸውን ዕቃዎች ብዛት እንደ አስፈላጊነቱ 25% በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ ይችላል፡፡
14. የዕቃዎቹ ዋጋ የሚከፈለው ዕቃዎቹ በግምጃ ቤታችን ገቢ ከሆኑ በኋላ ነው። አንድ ተጫራች በሌላው ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ በፍፁም አይችልም።
15. የሚቀርበው ዋጋ በሙሉ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
16. አሸናፊው ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት መ/ቤቱ ግምጃ ቤት ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
17. ከዚህ በላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች የጨረታ ግዴታ ሳይወጡ ወይም ውሉን በአግባቡ ሳያፈፅሙ ቢቀር ለውል ማስከበሪያ ዋስትና የተያዘው ገንዘብ ለጽ/ቤቱ ገቢ ይሆንና አስፈላጊው ህጋዊ የሆነ ቅጣት ይጣልባቸዋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት
ኢንተርፕራይዝ
