Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ
  • Address , Phone: 0115159548
  • Website
  • Deadline12 Apr 2024, 7:04 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ያገለገለ የመጻዳጃ ቤት ዕቃዎችን የመብራት ማቀፊዎች የተሰበሩ ጣውላዎች እና ያገለገሉ ፕሪንተሮች ፎቶ ኮፒ ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ መሸጥ ስለሚፈልግ እነዚህን እቃዎችን በግንባር በማየት ቢሮው ያዘጋጀውን ሰነድ በመግዛት ምስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰንዱን አንድ መቶ ብር (100ብር) በመግዛት በዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚቻል ሲሆን ጨረታው በስድስተኛው ቀን 3፡00 ተዘግቶ በዚያውኑ እለት 3፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡ከተጠቀሰው ቀን ዘግይቶ የሚመጣ የጨረታ ሰንድ ዋጋ አይኖረውም መስሪያ ቤቱ ለጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115159548 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ

አድራሻችን፦ ሚክሲኮ ፊሊ ፕስ አጠገብ ወይም ጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘረ በመሆኑ ሙሉ መረጃውን ከሰነዱ ማየት ይቻላል።

የአዲስ አበባ ከተማ

አስተዳደር ፍትህ ቢሮ  

Save Tender