Tender Detail

Tender Details

  • Company በ/ደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ክ/ቴክ/ቢሮ የቴፒ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
  • Address , Phone: 047 556 11 02
  • Website
  • Deadline08 May 2024, 4:37 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መሰያ ቁጥር ግ/ጨ/ማ/ 02/2016

በ/ደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ክ/ቴክ/ቢሮ የቴፒ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ


በደ/ም/ሕ/ክልላዊ መንግስት የቴፒ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2016 በጀት ዓመት የአግሮ ፕሮሰሲንግ ሾፕ እና የሰፕቲከ ታንከ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፣ በመሆኑም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ የሆነ ተጫራች ኮዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሰረት መወዳደር ይችላል፤

1. የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤

2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣

3. የግንባታ ፍቃድ ከኮንስትራክሽን ባለስልጣን Gር-4 ወይም BC-4 እና ከዚያ በላይ ፤

4. ተጫራቾች የእቃ አቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡

5. ተጫራቾች ከገቢዎች አስተዳደር ወቅታዊ ከሊራንስ ማቅረብ አለባቸው፤

6. አሸናፊው ድርጅት ለውል ማስከበርያ 10% ማስያዝ አለበት፤

7. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን ብር 2% በባንከ በሲፒኦ /cpo/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤

8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 30 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በመጨረሻ ቀን በ10፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 10፡30 ላይ ይከፈታል ነገርግን የሚታሸግበት ቀን ወይም የሚከፈትበት ቀን ከስራ ቀን ውጪ ከሆነ በቀጣይ ስራ ቀን 4፡00 ታሽጎ በእዝያው እለት 4፡30 ላይ ይከፈታል፡

9 ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ አምስት መቶ ብር በመከፈል ከቴፒ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ በአካል በመቅረብ መውሰድ ይቻላል፤

10 ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን በፖስታ በማሸግ በወቅቱ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን

ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

11 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻችው በዕለቱ /በሰአቱ/ ባይገኝም የኮሌጁ ጨረታ ኮሚቴ ጨረታውን

-የመክፈት መብቱ የተጠበቀ ነው፤

12 ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

በ/ደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ክ/ቴክ/ቢሮ

የቴፒ ፖሊቴክኒክ ኮሴጅ

ስልክቁጥር -047 556 11 02

ቴፒ

Save Tender