Tender Detail

Tender Details

  • Company የ
  • Address , Phone: 057-660-37-97
  • Website
  • Deadline22 Apr 2024, 2:13 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ም-04 2015/16

የ


የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ ከሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የተለያዩ ምርቶች፣ የተለያዩ የቅባት እህሎች እና ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) እንዲሁም ያገለገሉ ፒፒ ባግ (መቋጠሪያ) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከድርጅቱ ጽ/ቤት አሰላ፣ ባሌ ሮቤ፣ ነቀምቴ እና አዲስ አበባ

ጎተራ ተሻለ ጋራዥ ባለኬር ህንጻ ቢሮ ቁጥር 403 የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመግዛት በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ

ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ በ16ኛ የሥራ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መ/ቤት አሰላ፣ ባሌ ሮቤ፣ ምዕራብ ቅርንጫፍ (ነቀምቴ) እና በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል፡፡

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ

የተጠበቀ ነው:: ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-331-39-00/ 29-47 አሰላ ወይም 011-467-38-62 አዲስ አበባ ወይም 022-244-00-11/ 85 ባሌ ሮቤ ወይም 057-660-37-97 ነቀምቴ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ

Save Tender