Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢፌዱሪ መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ
  • Address ሰመራ ፡ አፋር ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0945593089
  • Website
  • Deadline18 Apr 2024, 4:09 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2016

በኢፌዱሪ መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ


የፅህፈት አቃዎች

2. የፅዳት አቃዎች

3. የዳቦ ማሽን: የዲኔሬተርና የኦሬስ ማሽን የመሰዋወጫ እቃዎች

4. የተሽከርካሪ አላቂ መስዋወጫ እቃዎች

5. የተሰያዩ አይነት የሴሴክትሮኒክስ እቃዎች

ከላይ የተጠቀሱትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዚህ

ፍቃድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የቫት ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት) TIN No/ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ግብር ስለመክፍላቸውና ጨረታ ለመሳተፍ የተፈቀደ መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ ማስረጃ ወይም ወርሃዊ የቫት ሪፖርት ማቅረብ የሚችልና ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ሆኖ:- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ባህር ዳር ከተማ በሰ/ምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ መኮድ ካምፕ ግዥ ቢሮ ቁጥር፡- 02 በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ሰንዱን መግዛት ይችላሉ።

የጨረታ ማስከበሪያ /BID BOND-CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለበት /GARANTE/ 1. የፅህፈት እቃዎች ብር 46,706.74፣ 2 የፅዳት እቃዎች ብር 18,400.49፣ 3 የዳቦ ማሽን ፤ የጄኔሬተርና ያኦፊስ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች፦ ብር 55,853.66፣ 4 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐሙስ ሚያዝያ17 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ስነድ ተሾጦ የሚያልቅበት ቀን ሲሆን አርብ ሚያዝያ 18/2016 ዓ/ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባህር ዳር ከተማ በሰ/ምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ መኮድ ዋናው ቢሮ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

  • በጨረታው ላይ ያልተገለፁ ዝርዝር ሁኔታዎችን ከፈለጉ/ቅፅ 1 ጥር 1998 ዓ/ም በአገር ውስጥ ለሚፈፀሙ እቃዎችና ተዛማች አገልግሎቶች ግዥ የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ከገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የመንግሰት ግዥ ኤጀንሲ ድረ ገፅ ላይ ወይም ከመስሪያ ቤቱ በሚገዙት መደበኛ የጨረታ ሰንድ ማየት ይችላሉ።
  • መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

ስልክ ቁጥር፦0583216582/0583212892

የሰ/ምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ

Save Tender