Tender Detail

Tender Details

  • Deadline08 Apr 2024, 5:08 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች ከ03/08/2016 ጀምሮ በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ቅ/ጽ/ቤቱ ይገለፃል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ሳይ ስመካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

1. የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፣

2. ለሐራጅ ጨረታው ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሰ.ፒ.አ (C.P.O) ማስያዝ የሚችል፤

3. ተጫራቹ ለሐራጅ ጨረታው ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ የሚገዛበትን መነሻ ዋጋ እራሱ ያቀርባል፤

4. ተጫራቹ በጨረታው አሸንፎ የገዛውን ተሽከርካሪ ወዲያውኑ ከፍሎ በዐ5 ቀን ውስጥ የሚረከብ መሆን አለበት።

5. ተሽከርካሪውን አሸንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሎ በ05 ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው ሲ.ፒ.አ (C.P.O) ለመንግስት ገቢ ይሆናል፤

6. በጨረታው ያላሸነፋ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፤

7. ማንኛውም ተጫራች የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ሲ.ፒ.አ (C.P.O) አሰርቶ ማምጣት አለበት፤

8. አሳማኝ የሆነ ምክንያት ከተገኘ እና በመ/ቤቱ ተቀባይነት ካላገኘ ጨረታውን መሰረዝ ይችላል፤

9. ማንኛውም ተጫራች ተሽከርካሪውን ካሸነፈ በኋላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ ቢፈልግ እንደየቦታው እርቀት በቀነ ገደብ መሸኛ ሊሰጣቸው ይችላል፤

10. ተጫራቹ ተሽከርካሪውን አሸንፎ ከተረከበ በኋላ መሽኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ መ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም፤

11. የሐራጅ ጨረታው የሚካሄደው 09/08/2016 ከጠዋቱ 4፡00 በመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፤

N.B፡- አሽናፊው ተጨማሪ ስሴት ታክስ (ቫት) 15% (አስራ አምስት ፐርሰንት) የሚከፍል መሆኑ ይታወቅ፤ ተሽከርካሪውን ሳያዩ የሚጫረቱ ተጫራቾች ቅ/ጽ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም፡፡

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender