Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline06 May 2024, 2:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-29/2016

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)


በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መግር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የ2016 በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን የቢሮ መጠቀሚያ ቁሱች (የስልክ ቀፎ፣ ማቀዝቀዣ፤ ስካነር፤ ሳይረን) ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት!

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

Speciffication

1

የስልክ ቀፎ

በቁጥር

13

1 Single Telephone Apparatus=10

2 Landing Telephone Apparatus=03

2

የተለያየ መጠን ያላቸው ማቀዝቀዣ

በቁጥር

10

1 310 Liter & 220V/50HzFan system

2 240-260 Liter, 300w መጠን

3

ስካነር

በቁጥር

03

CCD sensor/600Dpl

4

ሳይረን

በቁጥር

02

900 Meters,/12v Battery

 

የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ሰነድ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 115.00 (አንድ መቶ አሥራ አምስት ብር) ከነቫቱ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቀሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ ብር 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼh (C.P.O) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንከ ጋራንቲ ከቴከኒክ ዶከመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው በዕለቱ ግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከረፋዱ 4:00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

ፋብረካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ ቁጥር፡- 0114420216

ፋክስ 0114420688

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን

ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Save Tender