ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 002/2016
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራየመ/ጀ/ደ/ት/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ የመ/ጀ/ደ/ት/ ቤት ለ2016ዓ/ም በመደበኛ እና ለ2ኛ ዙር 1, የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ማሰፈያ ሎት2፡- አላቂ የትምህርት እቃዎች ለተለያዩ ለአገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መሳተፍ ሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
1.በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
2. በመንግንስ ግዥ ኤጀንሲ በእቃ አቅራቢነት የተመዘገበ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
3.የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) ስለመመዝገባቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል ሰነዱን ከግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ ::
5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ መግልጽ መሙላት አለባቸው
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሆኖ በተረጋገጠ ከፍያ ሲፒኦ (cpo) ማስያዝ አለባቸው ::
ሎት 1፡ የደንብ ልብስ 17,000 +2- አላቂ የትምህርት እቃዎች 25,000-
7.ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙና ያላቀረቡ ተጫራቾች ከጨረታው ይሰረዛሉ፣ ናሙና ለማይቀርብላቸው እቃዎች በቀረበው የዕቃ መግለጫ (specification) መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8.እነስተኛ እና ጥቃቅን እቃ አቅራቢዎች ከሚመለከተው አካል በትምህርት ቤቱ ስም የተፃፈ አምራች
መሆናቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
9. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በግዥ ከፍል በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
10.ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዘኛው ቀን በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፋይናንስ ቢሮ 19 ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡
11.ተጫራቾች በጨረታው ሲያሸንፉ ከአሸነፋበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
12. በጨረታ አሸናፊው ድርጅት ውል ከፈረሙበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን እቃ ማንኛውንም የትራንስፖርት ወጪ በራሳቸው ትራንስፖርት ት/ቤቱ ንብረት ከፍል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
13. ት/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ ከውል በፊት የአቃው ብዛት 20 % የመጨመር ወይም 20% የመቀነስ መብት አለው፡፡
14.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- 6 ኪሎ ከመነን ት/ቤት ከፍ ብሎ ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ከወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት ፊት ለፊት ይገኛል፡፡
ስልከ ቁጥር፡ 011-126-09-75 ወይም 011-122-27-02/03
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራየመ/ጀ/ደ/ት/ቤት
