Tender Detail

Tender Details

  • Company ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የካ አባዶ ጤና ጣቢያ
  • Address ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ግቢ ውስጥ G-7 ብሎክ 306 ጀርባ አካባቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-93-12-17
  • Website
  • Deadline13 Apr 2024, 1:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2016

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የካ አባዶ ጤና ጣቢያ


በለሚኩራ ከፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉ ሎት 1 የሠራተኞች ደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ 2,0001 ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2,000፤ ሎት 3 ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2,0001 ሎት 4 ልዩ ልዩ ህትመቶች የጨረታ ማስከበሪያ 2,000 ሎት 5 የህክምና ቋሚ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3.000፤ ሎት 6 ልዩ ልዩ የጥገና ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2,0001 ሎት 7 መገልገያ መሣሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2,000 በ2016 የበጀት ዓመት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች:-

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  • የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ወቅቱን የጠበቀ የድጋፍ ደብዳቤ

 ማቅረብ የሚችሉ፣

  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ፕሪንት አውት /ኮፒ/ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  • የግብር ከፋይነት የምስከር ወረቀት /TIN/ ያላቸው፤
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር በየሎቱ ማቅረብ ሲኖርባቸው ደምሮ ሲፒኦ ማስገባት አይቻልም። በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ /በጥሬ ገንዘብ/ እንዲሁም አሸናፊ ከሆኑ የጠቅላላ ዋጋ 10% ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባችሁ።

● ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም።

● ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመከፈል ከጤና ጣቢያው ቢሮ ቁጥር 403 መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ የተደረገ ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ዶከመንት በተለያየ በታሸገ ፖስታ በማሸግ ለአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በመግዛትና በመውሰድ በጨረታ ሰነዱ ላይ የምትወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ያካተተ ዋጋ በማድረግ ሞልታችሁ በክኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚቻል ሲሆን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጐ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ከኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ባለው የሥራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡- ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0118-93-12-17

አድራሻ፡- ለሚኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ የካ አባዶ ኮንዶሚኒም ግቢ ውስጥ G-7 ብሎክ 306 ጀርባ አካባቢ

ለሚ ኩራ ክፍስ ከተማ አስተዳደር የካ አባዶ ጤና ጣቢያ

Save Tender