Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Apr 2024, 3:29 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ


ሎት 1. የህትመት ማሽነሪዎች መለዋወጫ ግዢ፣

ሎት 2. የማተሚያ ማህበሩን ከሊኒከ አካባቢያዊ አስተዳደር እቅድ (Environmental management plan) /EMP/ በአማካሪ ማስጠናት፤ ስለሆነም፡-

1. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከግዥ ቡድን በመቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከሁለተኛው ማስታወቂያ ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች ዶክመንቶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ በድርጅቱ የግዥ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው በጠ5ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አድራሻ ይከፈታል፡፡

5. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፦ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ስልክ ቁጥር 01115 15 50 05/ 0115 51 88 72

ፋክስ 4 0115 51 86 96

ፓ.ሳ.ቁ 2365

ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

Save Tender