የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ EMC/OT/NCB/03/2016
የኢይትዮጵያ ማዕድን ኮርፓሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ ዕቃዎች አቅም ካላቸውና በቀጥታ በመስኩ ከተሰማሩ አምራች ድርጅቶች 1 ከታወቁ አስመጪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ቁጥር |
የዕቅቃው ዓይነት |
ሎት |
የመጫረቻ ሰነድ የሚቀርብበትና የሚዘጋበት የመጨረሻ |
የመጫረቻ ሰነድ የሚከፈትበት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን/ብር |
||
|
1 |
የዶሎማይት ክሬሽር ክሬሽር መለዋወጫ |
1 |
5/8/2016 |
4፡00 |
19/8/2016 |
4፡30 |
2% |
|
2 |
የተለያዩ ጎማዎች ከነከመነዳሪያቸው |
2 |
5/8/2016 |
4፡00 |
19/8/2016 |
4፡30 |
2% |
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ለመወዳደር ሲመጡ ማJላት የሚገባቸው ግዴታዎች፦
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የግዥ ዓይነት በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ተጨማሪ እሴት ታክስ (Value added tax) ተመዝጋቢ መሆናቸውን፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀቶች በአቅራቢነት ድረ_ገፅ (Website) ዝርዝር ላይ የተመዘገበትን የሚያሳይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸው ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሚሰጥ የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በሰተመጨረሻ በተገለጸው አድራሻ በቢሮ ቁጥር ብሎክ 2 በግንባር በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፤
- ተጫራች ለእያንዳንዱ ምድብ ወይም ሎት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በኃላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሠነዶች ተቀባይነት የለውም፤
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸው ላይ ሶስት ማህተም እና ፊርማ ያረፈበት በማድረግ በፓስታው ጀርባ ላይ የድርጅታቸውን ስም የጨረታው ዓይነትና ሙሉ አድራሻቸውን ጽፈው
- በመጫረቻ ሠነዱ የቀረበውን ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ዕለት ጀምሮ ለ60 ቀናት የፀና ይሆናል።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ የእቃ ምድብ ወይም ሎት እንደ እቃው አይነትና ባህሪ ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው የሚዘጋው እና መክፈቻ ቀኑ በበዓል ቀን ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈቻ ይሆናል።
- ተጫራቾች ያቀረቡትን ናሙና ጨረታው ከተዘጋጀ በኃላ የናሙና መረጣ ይከናወናል። በናሙና መረጣው ወቅት ተጫራቹ ያቀረበው ናሙና ጥራት ዝቅተኛ ከሆነ ከውድድሩ የሚሰረዝ ሲሆን የጨረታ ሰንዱ ሳይከፈት እንዲወስድ ይደረጋል።
- በተለያዩ ምክንያ የጨረታውን መስፈርት ያላJሉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወዲያው ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- ተጫራቾች በሚሰጡት የዕቃ ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) ካላካተቱ ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ ቫትን እንዳካተተ ተቆጥሮ ይወሰዳል።
- ኮርፓሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ
በስልክ ቁጥር 011 869 98 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፓሬሽን
