Tender Detail

Tender Details

  • Company Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 505607
  • Website
  • Deadline02 Apr 2024, 1:12 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር MSF/LP/03/2024

Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)


የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለምግዛት ይፈልጋል።

ጥቅል አንድ ሲንግል ፒካፕ መኪና (New Single Pickup 4WD off road vehicle)

ጥቅል ሁለት ደብል ፒካፕ መኪና (New Double pickup 4WD road vehicle)

ጥቅል ሶስት ሚድ ባስ (New Mid bus)

ጥቅል አራት ሴስፑል (Sewage vacuum tank truck )

ጥቅል አምስት ሞተር ሳይክል (Motor Cycle)

ጥቅል ስድስት ፍሮንት ሎደ (Front wheel loader)

ጥቅል ሰባት ኤክስካቫተር (Excavator)

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሞሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

  1. ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፈሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንገድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪይ የጠቅላላ ዋጋውን ከ1.5 – 2% የሚሆን በሲ.ፒ. ኦ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፓስታ በማድረግ እ ኢ አ ሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ/ም እስከ ረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በዕለቱ ሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ሰልክ ቁጥር 0115 505607 0115 50 56 33

ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ

አዲስ አባባ

መተሐራ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender