Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Mar 2024, 4:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ


የጋላፈ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት: ARAዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨረታ ጥር 19/2016ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም:-

1. በጨረታው ሽያጭ ስርዓት ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች በዘርፉ የጸና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ ያለበት ሲሆን ከላይ የተጠየቁትን መረጃዎች በጨረታ መከፈቻ ቀን ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2: 00- 6:00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል በቅርንጫፍ ጽ/

ቤቱ በመገኘት ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በውርስ መጋዘን አስተዳደC የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 08 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች በሀራጅ ጨረታ ኤሌክትሮኒከስ 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) ኮስሞቲክስ 100,000 (መቶ ሺ ብር)፣ ስፔር ፓርት 100,000 (መቶ ሺ ብር) ልዩ ልዩ  እቃዎች 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) እና ለቁርጥራጭ ብረታ ብረት 200,000(ሁለት መቶ ሺ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ አሰርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ የጊዜ ሰሌዳ (ስኬጁል) መሠረት መጫረት ይችላሉ፡፡

ተ ቁ

የቅ/ጽ /ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

ሀራጅ ጨረታ

እስከ 09/07/2016

09/07/2016 ዓ/ም ከቀኑ 3፡30 ይከፈታል

5. የጨረታው መክፈቻ ቦታ:- በጋላፈ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል ተጫራቾች በተራ ቁጥር አንድ የተጠቀሱ ማስረጃዎችን ኦርጂናል ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች ያስያዙትን ዋስትና (CPO) በተመለከተ ለአሸናፊው ተጫራች ካሸነፉት የዕቃ ዋጋ ላይ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ ውጤቱ በተገለጸ በ3 (ሶስት) ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

7. አሸናፊ ተጫራች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ05 (በአምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን እቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ ያለባቸው ሲሆን

ይህን ባይፈጽሙ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ተደርጎ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ የሚቀርብ ሲሆን ነገር ግን የእቃውን ዋጋ ገቢ አድርጎ በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እቃውን ያላነሳ እንደሆነ ለሚቆይበት ተጨማሪ ጊዜ የመጋዘን ኪራይ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ሆኖም እቃውን በሁለት ወር ውስጥ ካላወጣ ለንብረቱ የተከፈለው ዋጋ ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ሆኖ እቃው እንደተተወ ተቆጥሮ በሽያጭ ይወገዳል፡፡

8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ በስቁ:- 0335590114 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender