Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Mar 2024, 2:35 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /ST/NCB/14/2016


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የክልል እና ብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማዎችን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1, በጨረታው መወዳደር የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩና አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና በግዥ ኤጀንሲው ድህረ ገጽ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡

2. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡

3. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀን እና ከሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ብሎክ አስራ አንድ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 112 ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 / ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል እና የጨረታ ሠነዱ ብሎክ ዘጠኝ ıኛ ፎቅ ስታፍ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከቱትን የሰንደቅ ዓላማ ዓይነቶች የቴከኒካልና የፋይናንሽያል ሰነዳቸውን _ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ _ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/ NCB/14/2016 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ተ.ቁ

የግዥው ዓይነት

የጨረታ ዋስትና

ማስከበሪያ መጠን

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

የተለያዩ የክልልና ብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ግዥ

29,500.00 ብር

መጋቢት 24 ቀን 2016

መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ/ም 8፡30 ሰዓት

5. ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5-58-06-27 መደወል ይችላሉ፡፡

6. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Save Tender