Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Mar 2024, 11:57 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ


የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች ዓርብ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በመግዛትና ለጨረታ የቀረቡትን የእቃዎችን ዝርዝር ከጨረታ ሰነዱ በማየትና እና በማረጋገጥ የሚከተሉትን ዝርዝር መስፈርቶች በሟሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

5 የጨረታው መከፈቻ ቦታ በአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ተጫራቾች ወደም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል::

የጨረታ መስፈርቶች-

1. ተሽከርካሪዎች ለመጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች ማንኛውም ኢትዮጵያዊ/ት እንዲሁም ማንነቱን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ አርብ 13/07/2016 ዓ/ም ባሉት ቀናት እስከ ጠዋቱ 3፡45 እንዲሁም የተሽከርካሪውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ገቢ አሰባሰብ ቢሮ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር / በመክፈል መግዛት ይችላሉ ::

3. በጨረታው ለመሳተፍ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (cpo) ብር የሚወዳደሩበት ተሽከርካሪ ኮድ 5 በመቶ በባንክ አሰርተው በአዋሸ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4 ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (እስኬጁል) መሰረት በአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት መጫረት ይችላሉ፡፡

ተ/ቁ

የጨረታ

ቦታ

የጨረታ

ዓይነት

ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች

የእቃዎች መመልከቻ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ

የጨረታው የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

አዋሽ ጉምሩክ

ግልጽ

ዝርዝራቸው ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሱ ከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎች

እስከ ዓርብ 13/07/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡45

ዓርብ 13/07/2016 ከጠዋቱ 4፡40

5 የጨረታው መከፈቻ ቦታ በአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢቾ ፊት ይከፈታል።

6. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት (cpo)ከሚከፍሉት ዋጋ ጋሩ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ ውጤት ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በ3 የሥራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

7. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃዉን በመረከብ ከመጋዝን ማውጣት ይኖርበታል።

8 ከላይ በተ.ቁ.7 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያዉን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረክበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለኮሚሸኑ ገቢ ሆኖ ዕቃዉ በድጋሜ ለሽያጭ ይቀርባል፡

9. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 ➢ ለተጨማሪ መረጃ በሰልከ ቁጥር፡- 022-224-1402 ደውለው ስለጨረታው መረጃ መጠየቅ ይቻላል።

ስጨረታ የሚቀርቡ ተሽከርካሪዎች ዝርዝር መረጃ

ተ/ቁ

የተሽከርካሪ ዓይነት

ቻንሲ ቁጥር

ሞተር ቁጥር

ምርምር

1

ISUZU

JAAKP34H4F7P20592

3583250

 

2

Lveco Trakker with Trailers

WJME3TRS40C-22169/CT1935-09

F3BEE6BIG

 

 

3

TOTYOTA HILUX

KZN185-9029050

0598366

 

4

TOTYOTA Vitiz

SCP10-0421349

-

 

5

TOTYOTA LAND CRUISER

JTGRB71J4F7020143

1HZ

 

6

TOTYOTA carina

SB153ABK008417

-

 

7

EURO STAR

WJMMIVSJ004165896/AN-VTBIII82/2010

-

 

የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Save Tender