የጨረታ ማስታወቂያ
የስልጤ ዞን ትምህርት መምሪያ
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2016 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን የቤት ክዳን ቆርቆሮ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
* ዘመኑን የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
* የግብር ክፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
* የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
* የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
* የጨረታ ማስከበሪያ 6,000 (ስድስት ሺ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
* ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 50 (ሃምሳ) ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናልና 2 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በ15ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
መምሪያው የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሱም ሆነ በከፌስ
የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0467710586/082/083
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
