የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁ DCE/SF/26/2024
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ናሬላ ግቢ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ(Supply and Fix stain less steel Hand rail) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ ቁ |
የማሽን አይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
Supply and Fix Stain less steel Hand rai |
ቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት |
DCE SF/26/2024 |
መጋቢት 27/2016 ዓ/ም 8፡00 ሰዓት |
መጋቢት 27/2016 ዓ/ም 8፡15 |
500,000.00 |
ስለሆነም፦
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡትን ግብር ከፋይ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚስጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ TE ብር) Ome የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditions Bek Guarantee)ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
4.ተጫራቾች የጨረታ ሰንዱን የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ ጨረታ ቁጥር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላል።
5 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰንድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕርይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ- የመከሳከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራደዝ
የቀጥታ ስልክ ቁፕL: 0114-40-34-34 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፓ ሳ ቁ 3414 40 .0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ናሬላ ግቢ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
