Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Mar 2024, 4:28 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/25/2024


የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የ(supply and Fix Wooden Cupboard and Wooden Doors work) ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የማሽኑ አይነት

የፕሮጀክት ስም

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መግዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

Supply and Fix Wooden Cupboard and Wooden Doors work

ጎፋ አፓርትመንት ፕሮጀክት

DCE/SF/25/2024

መጋቢ 27/2016 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት

መጋቢት 27/2016 ዓ/ም 4፡15 ሰዓት

300,000.00

ስለሆነም፡

1  ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ.  ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለያንዳንዱ ብር 300.000.00 (ሶስት መቶ ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditiona Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰንድ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ለያንዳንዱ ጨረታ ቁጥር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላል።

5 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕሮአይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6 ጨረታው በሰነጠረዡ በተገለጸው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

7 ኢንተርፕራይዙ ጨረታውም በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 40 34 34 ማዞሪያ 0114 42 22 70/71/72

Email አድራሻ ፦info@dce-et.com የድህረ ገጽ አድራሻ፦ www.dce-et.com ፓ ሳ ቁ 3441 ፋክስ ቁጥር፦ 0114 40 04 71/0114 42 07 46 ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender