Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Mar 2024, 4:15 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ግልጽ ጨረታ እና ሐራጅ ማስታወቂያ


የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐሙስ መጋቢት 05 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈጋል በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉሙሩከ ቅ/ጽ/ቤት መግዛትና ለጨረታ የቀረቡትን የእቃዎችን ዝርዝር ከጨረታ ሰነዱ በማየትና እና በማረጋገጥ ከሚከተሉትን ዝርዝር መስፈርቶች በማሟላት ከታች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን፡፡

የጨረታ መስፈርት-

1. ለጨረታ የቀረቡትን ዕቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫራች በጨረታ በሚሸጡ ዕቃዎች ጋር በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለ መሆኑ ከሊራንሰ (Clearance) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴያቸውን ለታክስ ማዕከሉ ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምስከር ወረቀት እና የመለያ ቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል።

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ሐሙስ 05/07/2016 ዓ/ም ባሉት ቀናት ለግልጽ ጨረታ እስከ ጠዋቱ 3፡45 እንዲሁም ለሐራጅ ጨረታ የግልጽ ጨረታ እንደተጠናቀቀ እስከ ረፋዱ (ጠዋቱ) 5:00 የእቃውን ዝርዝር የያዘ የጨረታው ሰነድ ከአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት ገቢ አሰባሰብ ቢሮ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር / በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

3. ግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (cpo) ብር የሚወዳደሩበት  እቃ ኮድ 5 በመቶ አንዲሁም ለሐራጅ ጨረታ ለሚወዳደሩበት እቃ ኮድ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ አሰርተው በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (ስኬጁል) መሰረት በአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት መጫረት ይችላሉ፡

ተ ቁ

የጨረታ ቦታ

የጨረታ ዓይነት

ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች

የዕቃዎች መመልክቻ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ

የጨረታው የመዝጊያ የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

 

 

አዋሽ ጉምሩክ

 

 

ግልጽ እና ሐራጅ

 

ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒከስ የሞባይል ቆፎዎችና አክሰሰሪዎች፡ ምግብነክ የመሬት ምንጣፎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ናቸው

 

ለግልጽ ጨረታ - 05/ 07/169.9

እስከ ጠዋቱ 4፡00 ለሐራጅ ጨረታ እስከ ረፋዱ 5፡00 ሰዓት

 

ግልጽ ጨረታ ሐሙስ 05/07/2016ዓም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ለሐራጅ ጨረታ እስከ ረፋዱ 5፡00 ሰዓት

5  የጨረታው መክፈቻ ቦታ፡- በአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል፡፡

6. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት (CPO) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ ውጤት ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በ3 የሥራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

7. ከአሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን በመረከብ ከመጋዘን ማውጣት ይኖረበታል።

8 ከላይ በተ. ቁ.7 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረከበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለኮሚሽኑ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።

9. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

➢ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 022-224-1402 ደውለው ስለጨረታው መረጃ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender