የጨረታ ማስታወቂያ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ ጤና ጣቢያ
የጨረታ ማስታወቂያ
በኮ/ቀ/ክ/ቀ/ጤ/ጣ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት፦
ሎት 1 ደንብ ልብስ ፤ ሎት 6 kሚ ዕቃዎች ፤
ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች፤ ሎት 7 ህትመት ሥራዎች ፤
ሎት 3 አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች፤ ሎት 8 የህንጻ ቁሳቁስ ጥገና ግብዓትቶች ፤
ሎት 4 የህክምና ዕቃዎች ፤ ሎት 9 ኤልክስፓየርድ የሆነ መድኃኒቶች ማስወገድ፤
ሎት 5 kሚ አላቂ ዕቃዎች፤
ተጫራቾች በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡና የታደሰ ንግድ ፍቃድና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዝገቡ እና የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ ሲፒአፕ 5,000.00 ማስያዝ የሚችሉ።
- የጨረታው አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል።
- የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የምትወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያና የውል ማስከበሪያ ከተደራጃችሁበት ተkም የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የምትችሉ።
- አንዱ በሰጠው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልብ።
- ተጫራቹ ሰንድ ለማስገባት ሲመጡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱ መሸጫ በየሎቱ ዋጋ ብር 300.00 ነው።
- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማJላት የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በተkሙ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 56 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦
- ጤና ጣቢያው በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጤና ጣቢያው ለጨረታ አሽናፊው ውል ከመዋዋሉ በፊት 20% ወደ ላይ መጨመር 20% ወደ ታች መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተወዳዳሪዎች ለአሸነፉት ዕቃ ባስገቡት ናሙና መሠረት ማቅረብ የጠበቅባቸዋል።
- የሚቀርቡትን እቃዎችን በተkሙ ጥራት ኮሚቴ ማሳየት የጠበቅባቸዋል።
አድራሻ፦ ከጦር ኃይሎች ወደ ቀራንዮ የሺ ደበሌ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 08 ጽ/ቤት በስተጀርባ ቀ/ጤ ጣቢያ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 81 20 095
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍስ ከተማ ቀራንዮ ጤና ጣቢያ
