የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲል/Re-12/2016
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፓሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Hydrulic Jack 20 ton & Floor jack 5 ton በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የ2016 ዓ/ም የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 115.00 ከነቫቱ በመክፈል የጨረታ ሰንዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪይ ዋስትና ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በኬሚካል ኢንዲስትሪ ኮርፓሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical industry corporation Mugher cement factory) ስም በተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒካል ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 05 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ጨረታው በዕለቱ ሚያዚያ 05 ቀን 2016 ዓ/ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር-0114 420216
ፋክስ 0114 42 06 88
አዲስ አበባ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፓሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
