የደንብ ልብስ አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ
ራስ ሆቴል
የደንብ ልብስ አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ
የሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት/ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም አቅርቦቱን ለመፈፀም አቅም ያላቸው ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አሥረኛው የሥራ ቀን ድረስ፣ ስለጨረታው የሚያስረዳውን ዝርዝር የጨረታ ሰነዱ ከሥራ አስኪያጅ ጽ/ ቤት ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ በቀጣዩ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115521202 እና 0912107413 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ራስ ሆቴል ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ራስ ሆቴል
