Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Mar 2024, 11:27 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ት/ክ/ኤ/አ/012/2016


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል የህክምና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት

የህክምናው ዓይነት

የጨረታ

ማስከበሪያ

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን

እና ሰዓት

1

የድንገተኛ አገልግሎት /ሆስፒታሎች ብቻ/

 

20,000.00

 

 

 

 

 

 

 

መጋቢት 19 ቀን 2016

ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 

 

 

 

 

 

 

መጋቢት 19 ቀን 2016 ዓ/ም 9፡00 ሰዓት

2

ለጠቅላላ ህከምና /ሆስፒታሎች ብቻ/

 

20,000.00

3

ለአጥንት ህክምና /ሆስፒታሎች ወይም ልዩ የአጥንት ስፔሻሊቲ ክሊኒh

 

20,000.00

4

ለልብ ህከምና /ሆስፒታሎች ወይም የልብ

 

20,000.00

5

ለዓይን ህክምና ስፔሻሊቲ ከሊኒክ

10,000.00

ለመነጽር ሥራ

 

6

ለጥርስ ህክምና ስፔሻሊቲ ክሊኒክ

10,000.00

7

የፊዚዮቴራፒና ካሪዮፕራክቲስ ልዩ ከሊኒክ

/በተገለጸው ስም ብቻ ፈቃድ ያላቸው/

 

10,000.00

8

የቆዳ እና ያአባላዘር ስፔሻሊቲ ክሊኒኮች

10,000.00

9

MRI ዲያኞስቲክ ሴንተር

10,000.00

10

ለላብራቶሪ አገልግሎት /ዲያግኖስቲክ

ላብራቶሪ እውቅና ፈቃድ ያለው

10,000.00

 

 

1 በዘርፉ የተሰማራ የመድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደር ቁጥጥር ባለሥልጣን የተሰጠው አረንጓዴ ደረጃ ፈቃድ ያለው፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታ መሳተፍ ይችላል፡፡

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 32 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ አድራሻ መቐለ ሐወልቲ ሰማዕታት ጐዳና ፕላኔት ሆቴል ወረድ ብሎ ዛምራ ህንፃ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ትግራይ ክልል ዋና መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ፕሮኪዩርመንት እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 31

3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ቼh CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና (Bid Bond) ለEthiopian Electric Utility Tigray Region ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል “ኦሪጅናል እና ኮፒ በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ እንዲሁም በሶፍት ኮፒ ጨረታ ቁጥር ት/ክ/ኤ/አ/012/2015 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ መጋቢት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ:- ቢሮ ቁጥር 31 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

6.ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር  0344420671/0914126526 መደወል ይችላሉ፡፡

7. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender