ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር LHRIA/NCD/003/2016 ዓ/ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባ መረጃ ኤጀንሲ የ2016 በጀት ዓመት
የቢሮ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡ የሚገዛው ዕቃና ተዛማጅ ለገሰገሱት ገዥ
ሎት 1፡ የደንብ ልብስ ግዥ
ሎት 2 : የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች ግዥ
ሎት 3፡ ኮምፒውተር፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች
ሎት 4፡ የጽዳት እቃዎች
ሎት 5 - የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ እቃዎች
ሎት 61. ሌሎች የቢሮ መገልገያ እቃዎች
ሎት 7፡ የህትመት ግዥ
ሎት 8: የፐሪንተር ጥገና
ሎት 9፡ የፎቶ ኮፒ ጥገና
ሎት 10 : የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ
በመሆኑም በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /IN/ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1፡ 3000 ብር/ ሶስት ሺህ ብር/ ለሎት 2 : 5000 /አምስት ሺህ ብር/ ለሎት 3፡ 10000 ብር /አስር ሺህ ብር/ ለሎት 4፡ 1500 ብር / አንድ ሺ አምስት መቶ ብር/ ለሎት 5 4000 ብር/ አራት ሺህ ብር/ ለሎት 3500 /ሶስት ሺህ አምስት መቶ ብር/ ሎት 7: 4500 ብር /አራት ሺህ አምስት መቶ ብር/ ለሎት 8: 5000 ብር /አምስት ሺህ ብር/ ለሎት 9፡ 5000 ብር/አምስት ሺ ብር/ ለሎት 10: 10000 ብር/አስር ሺህ አምስት መቶ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉበትን እቃ በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ኤጀንሲው እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
- ተጫራቾች የጨረታውን ፋይናንስ ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን እንዲሁም ቴክኒክ ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን ትክክለኛውን ቅጅ በእያንዳንዱ ሎት ለየብቻው በፓስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ናሙና እንዲቀርብ ለተጠየቁት እቃዎች ከጨረታው መክፈቻ ቀደም አድርገው ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ከተጠቀሰው ቀን ዘግይቶ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም።
- የጨረታው ፋይናንስ ሰነድ የሚከፈተው እና ግምገማ የሚካሄደው ከላይ ከተራ ቁጥር 1-7 የተመለከቱት ቴክኒካል መረጃዎች እና የእቃውና ናሙናዎች በትክክል ተሞልቶ መቅረባቸው ሲረጋገጥ ነው።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 6፡30 እና ከቀኑ 7፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ ከጎላጎል ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ለም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ኤም.ኤ ንህፃ 8ኛ ፎቅ የመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት በመምጣ የማይመለስ 300 ብር/ሶስት መቶ ብር/በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በዚያው እለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ዋጋ መሙላት ያለባቸው ኤጀንሲው በክፍል 4 ባቀረበው የዋጋ መሙያ ብቻ ሲሆን በራሳቸው የዋጋ መሙያ ያቀረቡ የንግድ ድርጅቶች ከጨረታ ውድድር ይሰረዛሉ።
- ኤጀንሲው አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተገለፀው መጠን 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡
- በሌሎች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይቻልም፡፡
- ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፦
ከጎላጎል ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ለም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ኤም. አ ህንፃ 13ኛ ፎቅ የመንግስት ግዥ ዳይሬከቶሬት ወይም በስልክ ቁጥር 0118125085 ደውለው ያነጋግሩ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ
