Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Mar 2024, 12:06 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0003/24


ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል

ተ ቁ

የተበዳሪው ስም

 

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የንብረቱ አይነት

 

 

የጨረታ መነሻ ዋጋው

የጨረታው የሚ

 

አቶ ረመዳን

አብድራህማን

አብራሂም

 

 

ሀረር

አቶ ረመዳን

አብድራህማን

አብራሂም

ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

 

 

የንግድ ህንፃ

 

29,393,332.20

ቀን

ሰዓት

ሀገር

13

14833FR-13-21-4

990.ካሜ

መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ/ም

4፡00-6:00

 

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል

3. ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል

4. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል

5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፧ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል

6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል

7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል

8. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5180348 ወይም 011-518-09-08 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ዳሽን ባንክ አ.ማ.

Save Tender