የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለአዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመሰከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 1147/2011 እና በተሻሻለ 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ::
ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል::
1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (ስንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል::
3. የመናሪያ ቤተቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል::
4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈልግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ገብር' ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የለም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል::
5. ከቀረጥ ያልተከፈለባቸው ተሸከርካሪዎችን በተመለከተ ተጫራቶች የቀረጥ ነጻ ፈቃድ /መብት/ ሊኖራቸው ይገባል::
6. መያዣ ሰጪዎች ሐራጃ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ:: ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮገራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል::
8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::
ተሽከርካሪ እና ማሽነሪ
|
ተ/ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጭው ስም |
የተሽከርካሪው/ ማሽኑ ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር |
የሞትር ቁጥር (የመሳሪያ ሞዴል) |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
ሜድኮን ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/ማህበር |
ሜድኮን ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ኮንክሪት ባቺንግ ፕላንት(2017) |
ሥከ-CMM-0126 |
|
CIFAMOOVE60-4 |
48,000,000.00 |
መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡005:30 |
|
2 |
ኳድራንት ኢንቨስትመንት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
ኳድራንት ኢንቨስትመንት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
|
ልዩ ተንቀሳቃሽ(ክሬን) 2015(ቀረጥ አልከፈለም |
ኢት 03-78172 |
L5E5H3D35FA037509 |
WP102701614D075768 |
7,500,00.00 |
መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00-9:30 |
የመኖሪያ ቤቶች ድርጅት
|
ተ/ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጭው ስም |
መኖሪያ/የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የንብረቱ አገልግሎት |
የባለቤት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
ኮኮብ መላኩ |
ኮኮብ መላኩ |
ተርጫ ከተማ ቀበሌ 01 |
400 ካ.ሜ |
ድርጅት |
84/75/7 |
650,000.00 |
ሚያዚያ 4 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00-5:30 ሰዓት |
|
2 |
ተረፈ ቦንጃ |
ተፈራ ቦንጆ |
ደሬ ባፋኖ ከተማ ቀበሌ 01 |
400 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
R-2 |
1,150,000 |
ሚያዚያ 3 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00-5:30 ሰዓት |
|
3 |
ወንጌላዊት አለማየሁ |
ወንጌላዊት አለማየሁ |
ቡሌ ሆራ ከተማ |
400 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
BH13624/W376/2014 |
3,000,000 |
መጋቢት 30 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00-5:30 ሰዓት |
|
4 |
ዋይ ኤ ጄ ሶሉሽን ሃላ/የተ/ግ/ማ |
በሽር መሃመድ |
አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ልዩ ስሙ 24 |
666 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
ቢሌ/08/025/9068/18212/01 |
35,600,000 |
መጋቢት 25 ቀን 2016 ከጠዋቱ 4፡00-5:30 ሰዓት |
|
5 |
ታገሰ ከበደ |
ታገሰ ከበደ |
ሆሳዕና ከተማ ክ/ከተማ ጎ/ሜዳ ቀበሌ ቦብች መንደር 06 ብሎክ BH 033 |
255 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
117/09 |
3,800,000.00 |
መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00-5:30 |
|
6 |
ኳድራንት ኢንቨስትመንት ሀላ/የተ/ማህበር |
አሰፋ ሳህለመድህን |
ቢሾፍቱ ከተማ ቀበሌ 09/15 |
2500 ካ.ሜ |
ኢንዱስትሪ |
27/7 |
11,000,000.00 |
መጋቢት 27 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00-5:00 |
|
7 |
ተዋባች ዋቅጅራ |
ተዋበች ዋቅጅራ |
ጫንጮ ቀበሌ 01 |
198.65 |
ሆቴል |
169/2002 |
2,600,000,00 |
መጋቢት 26 ቀን 2016 ከጠዋቱ 4፡0-5:30 |
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116 185683 እና 0116 63 12 25 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
