የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሕባ/007/16
ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፀውን ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ፐርፕል የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል::
|
ዝርዝር መግለጫ
|
መለኪያ |
ብዛት
|
ምርምራ |
|
ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ፐርፕል |
በሜትር
|
1,914.50
|
|
ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መወዳደር ይችላሉ::
1. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
2. የጨረታ ሰነዱን ስንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ ቤት ሕንፃ 19 ፎቅ ግዥ ዋና ክፍል በመገኘት መግዛት ይቻላሉ::
3. ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሰረት የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል::
4. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መመሪያ ያልተከተለ ተጫራች ከውድድር ሊታገድ ይችላል::blin
5. እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ
6. እያንዳዱ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ወይም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይኖርበታል::
7. ተጫራቾች እስከ መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ማስገባት ይችላሉ::
8. ጨረታው መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከህብረት ባንክ ውጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለm መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 67 32 08 ወይም 011 470 6541 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
ሕብረት ባንክ
