Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Mar 2024, 12:05 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የሐራጅ ማስታወቂያ


ሕብረት ባንክ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን እና ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::

የቅርንጫፍ ስም

 

የተበዳሪ ስም

 

የአስያዥ ስም

 

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

 

የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

 

ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

 

ሀዋሳ

 

አቶ ተካልኝ ታደሰ ሪቅባ

 

አቶ ሀብታሙ ታደሰ ረቂባ

 

ሐዋሳ ከተማ፣ታቦር ክ/ከተማ ቀበሌ ጥልቴ የሚገኝ የቦታ ስፋት 303.18 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት

 

 

 

5966

 

5,584,440.00

 

መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስክ 6፡00 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች፡-

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ

2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል

3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ ናቸው

4. የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደው የመያዣው ንብረት በሚገኝበት ቦታ ላይ ነው

5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፤ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ ናቸውተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋልተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመሥረቻ ጽሑፍ፣መተዳደሪያ ደንብ፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት

6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ስዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል

7. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከሕግ አገልግሎቶች መምሪያ ወይም ከቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ቀን ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል

8. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር ገዥ(የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል

9. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

10.ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ሀዋሳ ቅርንጫፍ 0462 20 42 68/ 43 39 ወይም ሕግ አገልግሎት መምሪያ 0114 70 03 15/47 ደውለው

መጠየቅ ይችላሉ

Save Tender