የሐራጅ ማስታወቂያ Dashen Bank የሐራጅ ቁጥር ዳባ/002/24
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል::
|
ተ ቁ |
ተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
የአስያዥ ስም
|
ማስያዣ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
የጨረታ የሚካሄድበት |
|||||
|
ከተማ |
ወረዳ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት |
|||||||||
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||||
|
1 |
አቶ አህመድ አብዱልቃድር
|
አሊፍ ቅርንጫፍ
|
አቶ አህመድ አብዱልቃድር
|
ጅማ |
ሊሙ ገነት |
ቦ604/ፕ/6 04/2010 |
3,500 ካ.ሜ |
ለደረቅ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት የሚሆን ቦታ ማሽኑ ባለበት ሁኔታ |
8,097,057.00 |
26/07/2016 ዓ/ም |
4፡00- 6:00 |
|
|
2 |
አህመድ እና ለምለም የቀይ ቡና ዝግጅት ኃ/የተ//የግ/ማ |
ጅማ |
ሉሙ ካሳ |
BIL/25 56/LV-3 |
100,000 ካ,ሜ |
ለእርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት የሚሆን ቦታ ከመፈልፈያ እና ማበጠሪያ ማሽኑ ባለለበት ሁኔታ |
5,154,304.00 |
26/07/2016 ዓ/ም |
8:00- 10:00 |
|||
1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በዳሽን ባንክ ጂማ ዲስትሪክት ይካሄዳል::
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል::
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም::
በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::
5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል::
6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ስዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል::
7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል::
8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ተጫራቾች መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30-3፡00 ሰዓት ጅማ ዲስትሪክት በመገኘት በዕለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን
ከ3:00 - 6፡00 ሰዓት የሚሸጠውን ንብረት መጎብኘት ይችላሉ::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-180348 ወይም 0115-180908 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
ዳሸን ባንክ አ.ማ
