የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/OROMIA/ADAMA/NCB-002/2016
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን አዳማ ዲስትሪከት ጽ/ቤት እና በስሩ
ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ፈርኒቸሮችና
ቶነሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ ቁ |
ሎት |
የዕቃዎ ዓይነት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) |
የጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን |
|
1 |
ሎት 1 |
የተለያዩ ዓይነት ፈርኒቸሮች |
180 |
ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) |
የመጋቢት 04/2016 ዓ/ም ሰዓት 8፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል። |
|
2 |
ሎት 2 |
የተለያዩ ዓይነት ቶነሮች |
220 |
ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) |
የመጋቢት 04/2016 ዓ/ም ሰዓት 8፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል። |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስከር ወረቀት፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ የምዝገባ ምስከር ወረቀትና የታከስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኢሌከትሪከ አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን አዳማ ዲስትሪክት ቢሮ እየሱስ ቤተ ከርስቲያን ጎን በሚገኘው ህንፃ 2ኛ ፎቅ የፕሮኪዩርመንት፣ ሎጀስቲከስ፣ ዌርሃውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 211 በመምጣት የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመከፈል እስከ መጋቢት 04/2016 ዓ.ም መውስድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼከ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Bond) በማድረግ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስከበሪያ ብር 50,000.00/ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንከ መጋቢት 04/2016 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን መጋቢት 04/2016 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዳማ ዲስትሪከት እየሱስ ቤተ ከርስቲያን ጎን በሚገኘው ህንፃ 2ኛ ፎቅ ግዢ ከፍል ቢሮ ቁጥር 211 ይከፈታል፡፡
5. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 022-111-2091(022-211- 4625) መደወል ይችላሉ፡፡
6. ፅ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት
