የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
OMO BANK (ኦሞ ባንክ አ.ማ)
ኦሞ ባንክ ኢማ ሶዶ ዲስትሪከት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 592/2008 በተሰጠው ስልጣን መስረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሽጣል፡፡
|
ተ ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
የጨረታው ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||
|
ከተማ/ ወረዳ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካ/ሜ |
ቀን |
ሰዓት |
ለመጀመሪያ ዙር/ጊዜ/ |
|||||
|
1 |
አቶ በግዱ ባልቻ |
አቶ በግዱ ባልቻ |
ንግድ |
ዳ/ፑላሳ |
ሻንቶ |
ነባር |
204 |
400,000 |
23/07/2016 |
3፡00-4:00 |
ለመጀመሪያ ዙር/ጊዜ/ |
|
2 |
አቶ አሸናፊ ሎሪስ |
አቶ ተመስገን ሎሪሶ |
መኖሪያ ቤት |
ዳ/ፑላሳ |
ሻንቶ |
27/28 |
200 |
400,000 |
23/07/2016 |
4:00-5:00 |
ለመጀመሪያ ዙር/ጊዜ/ |
|
3 |
ወ/ሮ ብርቱካን ገብሬ |
አቶ ማቲዎስ አበራ |
መኖሪያ ቤት |
ዳ/ፑላሳ |
ሻንቶ |
23 |
250 |
350,000 |
23/07/2016 |
6:00-7:00 |
ለመጀመሪያ ዙር/ጊዜ/ |
|
4 |
ፍርያማ የዶሮ እርባታ ማህበር |
አቶ አፋቱ አሻንጉ እና ወ/ሮ መስታወት ሙሉኔ |
መኖሪያ ቤት |
ጠበላ |
ጠበላ 01 |
1675 |
350 |
350,000 |
26/07/2016 |
7:00-8:00 |
ለመጀመሪያ ዙር/ጊዜ/ |
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸው መሰረት ለሃራጅ በወጣው መኖሪያ ቤት ፊት ለፊት ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
• ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር ዳይሬክቶሬት ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462125217 ዋና መ/ቤት ወይም 0461802106 ለሶዶ ዲስትሪክት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
• ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ፣ ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም ውዝፍ ከፍያ ይከፍላል፡፡
ኦሞ ባንክ አ.ማ ሶዶ ዲስትሪክት
