ብሔራዊ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2016 በጀተ ዓመት ለዩኒቨርሲቲ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ዕቃ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የፈልጋል።
|
የሎት ቁጥር |
የግዥ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ መሸጫ ዋጋ/ብር |
ጨረታ የሚቆይበት ቀን ወረዳ ዓ/ም ሰዓት |
ምርመራ |
|
|
የሚታሸግበት |
የሚከፈትበት |
|||||
|
01 |
የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን |
30,000 ሺህ ብር |
400 ብር |
|
|
|
|
|
የእንሣት መኖ |
40,000 ብር |
400 ብር |
|
|
|
|
|
የኤሌክትሮኒክስ ጋዜጣ ኮሙኒኬሽን ዕቃዎች |
100,000 ብር |
400 ብር |
|
|
|
- በዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለው ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ተመዝጋቢ የሆኑ
- በጨረታው ላይ መሳተፍ እንዲችሉ ከገቢዎች መሥሪያ ቤት የተሰጠ የወቅቱ የግብር ክሊራንስ ማስረጃ የሚያቀርብ።
- ከቅራቢነት ዝርዝር ላይ ያልታገደ መሆን አለበት
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበጥ
- የተጠየቀውን ስፔስፊኬሽን በትክክል የሚያJላ እና በተጠየቀው መጠን ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ
- ማሽኑን (መፍጫ ወፍጮ) ሙሉ በሙሉ በተሰጠው ቦታ ላይ የሚተከልና በተያዘለት ጊዜ ሥልጣን የሚሰጥ መሆን አለበት ለሎት (01) ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ብር 400/አራት መቶ ብር ብቻ/ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዊንት ቁጥር 1000021178342 ወይም በካሽ/በጥሬ ገንዘብ /ከዋቸሞ ዩኒቨርስቲይ ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መክፈልና የጨረታ ሰንዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን የአንዱን ነጠላ ዋጋ ከነቫቱ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ምስከበሪያ ለሁሉም ሎቶች በባንክ በተረጋገጠው ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የባንኩ ጋራንት በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ስም አዘጋጅተው ለብቻው በፓስታ በማሸግ ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር ይኖሮባቸዋል
- ተጫራቾች የዕለቱ የዕቃውን ዝርዝር ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ አድርገው በተሰጠው ስፔስፊኬሽን ላይ በመሙላትና የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በሁለቱም ገጾች ላይ በማሳረፍ 1/አንድ/ ኦርጅናል 2/ሁለት ኮፒ አድርጎ በማሸግ ግዥና ውል አስተዳደር ዳይሬክቶረት ቢሮ ለዚህ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ /2016 ዓ/ም በ8፡30 ሰዓት ድረስ ባለው ጌዜ ውስጥ ማስገባት አለባቸው ።
- ርክክብ የሚደረገው ዕውቀት ባላቸው የዘርፉ ባለሙያዎች እና በተጠየቀው ስፔስፌኬሽን መሠረት መሆኑ ተጣርቶ ትክክለኛነቱ በጽሑፍ ከቀረበ በኃላ ይሆናል።
- ለሎት 01 እና 02 ጨረታው በ28/06/2016 ዓ/ም 8፡00 ላይ ታሽጎ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ ይከፈታል። እና ሎት 03 ደግማ ጨረታው በ03/07/2016 ዓ/ም 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 በዚያው ዕለት ይከፈታል።
- የጨረታው ውጤትም ጨረታው ተገምግሞ እንዳለቀ በደብዳቤ እና በውስጥ ማስታወቂያ የሚገልጽ ይሆናል።
- ተጫራቾች እኩል ዋጋ ቢያቀርቡ በዕጣ የሚለዩ ይሆናል።
- ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና (ውል ማስከበሪያ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ሰነድ ውስጥ የተካተቱትን ሕጎች ማክበር አለበት ።
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጨማሪ ማስረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0468559030/ደውሎ ማግኘት ይቻላል።
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ
