ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 63/2016
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፓርትና ሎጀስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የኔትወርክ ግንባታ ኢንስታሌሽን አገልግሎት ግዥ በቀረበው የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫ መሠረት የእጅ ዋጋ ጨምሮ
የኔትወርክ ግንባታ ኢንስታሌሽን አገልግሎት ግዥ በቀረበው የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫ መሠረት የእጅ ዋጋና የማቴሪያል ዋጋ ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም ይጠበቅባችኋል፡፡
1. ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው ቫት ተመዝጋቢ የሆነና የምዝገባ ምስከር ወርቀት የሚያቀርብ፣
2. ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋው ላይ 2% በባንክ ከፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ የሚችሉ ሆኖ አሸናፊው ከተለየና ውል ከተያዘ በኋላ ያልተመረጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ይመለስላቸዋል፡፡
3. የጨረታ ሰነዱን ብር 100 (አንድ መቶ) በመከፈል ኢትዮ ሰታር ሆቴል በሚገኝው ቢሯችን ቢሮ ቁጥር 217ሰነዱን በመግዛት ዝርዝር መረጃውን ማግኝት ይችላሉ፡፡
4.ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 9፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 9:30 ላይ ቢሮ ቁጥር 215 ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን “የቴከኒክ ማወዳደሪያ ሰነድ “እና “የዋጋ ማወዳደሪያ ሰነድ እንዲሁም ጨረታ ማስከበሪያውን ጨምሮ በተለያዩ ኤንቨሎፖች ለየብቻ በጥንቃቄ አሽገው ጨረታ ማስከበሪያውን ፖስታ የቴከኒካል ማወዳደሪያው ሰነድ ያለበት ፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸማ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ ስምና ፊርማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈርና የድርጅቱን ማህተም በትክክል ያረፈበት ሆኖ በፖስታ በማሸግ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲከስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 215 ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7 ዋጋው ታከስን ጨምሮ በትከከል ተሞልቶ መቅረብ አለበት፡፡
8. የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0583207044/0582208891 ደውሎ ወይም ባ/ዳር ከተማ ኢትዮ ስታር ሆቴል ህንፃ በሚገኝው ቢሯችን ቢሮ ቁጥር 215 በአካል ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Fax: 251-582202530 PO.BOX 9
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ
ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት
