Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የአበቦች ፍሬ የመ/መካ/ደ/ት/ቤት
  • Address , Phone: 0112 73 80 02
  • Website
  • Deadline25 Feb 2024, 4:31 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የአበቦች ፍሬ የመ/መካ/ደ/ት/ቤት


አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ ከ የሚገኘው የአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 002/2016 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ላይ በ2ኛ ቡር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት : - የደንብ ልብስ፡ ሎት 2 - አላቂ የትምህርት እና የቢሮ ዕቃዎች፡ ሎት 3 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4፦ የህትመት ስራዎች ፣ ሎት 5 ለእድሳትና ጥገና ዕቃዊች እና ሎት 6 kሚ ዕቃዎች በጨረታው መሳተፍ የሚትፈልጉ ህጋዊ የጫራች ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማJላት ይኖርባቸዋል።

1. 2015 ዓ.ም ግብር የከፋይ፣

2. 2016 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ መሆኑን የሚገልጽ አግባብነት ያለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይ መሆናቸን የሚረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

4. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) የተሰጠው/ጣት፣

5. በፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገጽ የአቅራቢነት ዝርዝር (supplier list) መመዝገባቸውን የሚገልጽ ዝርዝር ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6. በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ከገቢዎችና ጉምሩክ ጽ/ቤት ቀኑ ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡

7. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የተዘጋጀውን ሙሉ የጨረታ ሰነዱን ከአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት ሂሳብ ክፍል የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር ) በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ ህጋዊ የድርጅት ማህተምና ፊርማ መደረግ አለበት፡፡

8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኝ ማቅረቢያ ላይ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ዋና እና ኮፒን በመለየት ቴክኒከና ፋይናንሽያሉን አንድ ላይ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት በግዥ /ፋይናንስ ክፍል ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከ2፡30 -11፡00 ሰዓት በመምጣት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9. የጨረታ ማስታወቂያ በወጣ በክኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ. ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል የሚከፈት ይሆናል።(ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታን ከመከፈት አያስተጓጉልም።) የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለ የስራ ቀን በተማሣሣይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

10 ከጥቃቅን አነስተኛ ተደራጅታችሁ የዋስትና ድብዳቤ ለምታመጡ ድርጅቶች የምታወዳድሩበት እቃ የስራሳችሁ ምርት (አምራች) መሆናችሁን የሚገልጽና በአመረታችሁ እቃ ላይ የምትወዳደሩ መሆኑን እናሳውቃለን።

11. ት/ቤቱ ከአሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ት/ቤቱ ማድረስ አለባቸው:: በተጨማሪም ዕቃዎች ላይ 20% የመጨመር ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ  በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች ያሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ  ማስያዝ ይኖባቸዋል፡፡ ሁሉም የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት  ሳፕል ማቅረብ አለባቸው፡፡ ሳምፕል ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል፡ ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

12. ተጫራቶች ለእያንዳንዱ ሎት የተጠቀሰውን ብር ከታወቀ ባንክ አበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት ቤት ስም በCPO በማሰራት ከዋና የጨረታ ሰነድ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ሎት

ሎት 1

ሎት 3

ሎት 4

ሎት 5

ሎት 6

ሎት 7

ብር

3000

3000

2000

2000

2000

2000

 

ማሳሰቢያ፡-

የዕቃዎችን ዋጋ ሲሞሉ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡

- የግዥ መመሪያውን አንድ ላይ ተያይዞ መመለስ አለበት፡፡

አድራሻ:- ኮልፌ ልኳንዳ ፈጥኖ ካንፕ መታጠፈያ በቀኝ በኩል 100 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር 011 82765 91/011 279 14 86 / 0112 73 80 02/

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የአበቦች ፍሬ የመ/መካ/ደ/ት/ቤት

Save Tender