የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር L/S/C/P/d002/2016 ዓ/ም
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር L/S/C/P/d002/2016 ዓ/ም
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ ለ2016 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለሚገኙ ፓሊስ ጣቢያዎች ለስራ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያJሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታ እንዲሳተፍ ይጋብዛል።
|
ሎት |
የሚገዙ ዕቃዎች የሎት ዝርዝር |
በሲ.ፒ.ኦ ብቻ የሚያዝ የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን |
|
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ |
3,000.00 |
|
ሎት 2 |
የግንባታ ዕቃዎች |
5,000.00 |
|
ሎት 3 |
የተለያዩ የሰው መድሀኒቶች የላብራቶሪ (ሪኤጀንቶች) |
5,000.00 |
|
ሎት 4 |
የእስረኛ ቀለብ አቅራቦት |
10,000.00 |
|
ሎት 5 |
የመጸዳጃ ቤት መጣጭ መኪና ኪራይ |
5,000.00 |
|
ሎት 6 |
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎ |
5,000.00 |
1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው
2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው::
3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የታደሠ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም፡፡
6. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በለሚ ኩራ ከ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ስም በተዘጋጀው በባንክ በተመሰከረለት
ሀ. ተጫራቾች የባንክ (C.P.O) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
7. የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት 60 ቀን ነው::
8. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ በለሚ ኩራ ከ/ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ግ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው፡፡
9 ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዕቃ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት መቅረብ ይኖርበታል፡፡
10. ተጫራቾች ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
11 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከከታታይ ቀናት ውስጥ እንዲሁም በ11ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታ ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መማሪያ 5ኛ ቢሮ ቁጥር 309 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
12 በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ 3ኛ ቢሮ ቁጥር 505 ይከፈታል፣
13. የጨረታው መከፈቻ ከስራ ቀናት ውጪና የክብረ በአል ቀናት ከዋለ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ሲሆን ይከፈታል።
14. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
15 መስያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆን በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስ/ቁጥር፦ 0116391021 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ
