ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም
ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት:-
ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የወጡ የአቃ/የአገልገሎት ግዥ
ሎት ፡ ላውንደሪ ማድረቂያ ማሽን ግዥ
ሎት 2 ላውንደሪ ማጠቢያ ማሽን ግዥ
ሎት 3 ጀኔሬተር 150 ኪ.ዋት ግዥ
ሎት 4 ቨርቲካል ፓሞፕ ግዥ
ሎት 5 ሰርፌስ ፓምፕ ግዥ
ሎት 6 ሚኒ ባስ ተሽከርካሪ ግዥ
ተጫራቾች የሚከተሱትን መመሪያዎች ማሟሳት ተግባራዊ ማድረግ አሰባቸው
L ተጫራቾች በዘርፋ የተሰማሩበት ሕጋዊና የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ TIN እና VAT ሰርተፍኬት ያላቸው፣የገቢዎች ከሊራንስና ጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ የተሰጣቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ ፈቃድ የተመዘገቡና የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 /ሃምሣ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
4. ለጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 300.00/ሦስት መቶ ብር/ በድርጅታችን አዲሱ ፍልውሃ ሆቴል እንግዳ መቀበያ በመከፈል ከድርጅቱ ግዥ አቅርቦት ቡድን መሪ ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊትና ከነቫቱ ተብሎ በኢትዮጵያ ብር መገለጽና መሆን አለበት፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን፣ ፊርማቸውንና ማህተም አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. ጨረታው ከተከፈተ በኃላ በጨረታ ሠነድ ላይ የተሰጠ ዋጋን መለወጥ አይቻልም።
ዕቃው የሚቀርብበት ጊዜ፣ ቦታና ዋጋው ፀንቶ የሚቀደበት ጊዜ መገሰጽ አለበት :: ሰለ ዕቃው ዋስትናና የዋስትና ጊዜ በግልጽ መገለጽ አለበት::
7. ጨረታ በሚመለከት ለማሸነፍ እንዲረዳዎት ለማንኛውም ኃላፊና ሠራተኛ መደለያ የሰጠ ተጫራች ከጨረታ የሚሰረዝ ሲሆን ኣሸንፎም ውል ቢዋዋል ውሉ ይሰረዛል::
8. ድርጅታችን የዋጋ ለውጥ ሳይኖር በመጠን ወይም በዋጋ እስከ 25% በመጨመር ወይም 20% ቀንሶ መግዛት እንደሚችል በቅድሚያ መታወቅ ይኖርበታል፡፡
9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት ጋር በግልጽ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 6/7/ቀን 2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በተዛጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡ ጨረታው ጠዋት በዕለቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
10. ተጫራቾች በሚጫረቱበት የግዥ አይነት መሠረት የተሟላ የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሽያል በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ /Bid document/ መሰረት ጨረታ ሰነዳችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ የጨረታው ቴክኒካል ፕሮፖዛል ሰነድ ለብቻው የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ለብቻው እና ፋይናንሽያል ሰነድ ለብቻው በጨረታ ሣጥኑ ማስገባት አለባቸው፡፡
11. የጨረታ ሂደቱ የቴከኒክ ግምገማ ወይም እስፔስፊኬሽን /Specification/ ግምገማ ውጤት (55%) እና የፋይናንሽያል (ዋጋ) ግምገማ ውጤት (45%) ከ1oo% ሲሆን ድምር ውጤት አሸናፊ የሚለይ መሆኑን ማወቅ አለባችሁ፡፡ ነገር ግን ቴክኒካል ግምገማ ወይም እስፔስፊኬሽን/Specification/ ግምገማ ያላለፈ ተጫራች /ድርጅት/ ፋይናንሽያል እንደማይከፈት እንዲታወቅ። የመገምገሚያ መስፈርቶቹ በሚሽጠው የጨረታ ሰንድ ማየት ይችላል።
ድርጅቱ የተሻሰ አማራጭ ካገኘ በሙሱ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስበስጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011 5 51 91 00/0115 53 07 67/011 5 15 73 37
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት
