Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Feb 2024, 12:50 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ ግ ጨ ቁ 40/2016


የኢትዮጲያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የፅዳት ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማJላት የኖርባቸዋል።

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት አገልግሎት ደረጃ አንድ
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 60 (ስልሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 20,000 (ሃያሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ .ፒ ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል።
  • ሰንድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰንዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00(ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • የጨረታ ማስረከብሪያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 18/06/2016 ዓ/ም እስከ ቀኑ 9፡00
  • ጨረታ የሚከፈተው በዕለቱ 18/06/2016 ዓ/ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራራያ ዋናው መስሪያቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 በጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

Save Tender