Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሀዋሳ
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-71-38
  • Website
  • Deadline21 Feb 2024, 10:35 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2016

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሀዋሳ


የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከህ በታች የተጠቀሰውን የኤሌክትሮኒክ እና ደንብ ልብስ ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት : የኤሌከትሮኒክ ዕቃዎች፣

ሎት 2ደንብ ልብስ፣

በዚሁ መሰረት ከላይ ለተጠቀሱ ዕቃዎች በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች፡

1. የታደሰ የዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው::

2.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት፣ የተጨማሪ ዕሴት ታከስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና የዕቃ አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

3.ያልታገደ የንግድ ፍቃድ ወይም ታግዶ የነበረ ከሆነ የእገዳ ጊዜውን ስለመጨረሱ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ ቀን ከቀኑ 11:30 ድረስ ግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬከቶሬት ቢሮ በኣካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

5. የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው 1ኛ ፎቅ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ ቢሮ ቁጥር 113 ይከፈታል ፡፡ሆኖም 16ኛው ቀን የስራ ቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃዎች ከሚያቀርቡት ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ የተረጋገጠ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር በጥንቃቄ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7.የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬከቶሬት ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡

8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በእራሳቸው ፈቃድ በጊዜው አለመገኘት የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡

9 የጨረታው አሸናፊዎች በውሉ መሰረት ግዥ የሚፈጸምባቸውን ዕቃዎች እስከ መ/ቤቱ ድረስ በራሳቸው ወጪ አቅርበው ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡

10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11.የመ/ቤቱ አድራሻ:-- ሀዋሳ ከተማ ሲዳማ ባንከ ዋናው ቢሮ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር 046-212-71-38

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሀዋሳ

Save Tender