Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Feb 2024, 4:23 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

በድጋሚ የወጣ የኮንቴይነር ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ


የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ አጥር ዙሪያ (ወደ ሳር ቤት መሄጃ መንገድ ላይ የቁመና በጎች መሸጫ አካባቢ) የሰራውን የኮንቴይነር ሱቆች (ተጫራች ያልቀረበባቸውን) ከሥጋ ሽያጭ አገልግሎት ውጪ ለሆኑ ማንኛውም የንግድ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ማከራየት ይፈልጋል።

ስስዚህ ማንኛውም ተጫራች፦

☞ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑ ግብር የከፈለ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት፡፡

☞ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡

☞ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ከማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላል፡፡

የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሠነድ በታሸጉ

ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት፡፡

☞ ጨረታው የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም በ4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ:- 08868 / 0114163978/0114172877 - ይጠይቁ።

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

Save Tender