ያገስገስ ተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ መነሻ ቁጥር : HW-ET-001/2024
ሆፕ ዎክስ ኢንክ
Hope Walks ዓለም አቀፍ ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች ባለው ሠንረዥ ዝርዝር መረጃ የያዘ አንድ ያገለገለ ተሽከርካሪን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ቁጥር |
ተሽከሪካሪ ዓይነት |
ትራንስሚሽን |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተመረተበት ዓም |
ቻንሲስ ቁጥር |
ሞተር ቁጥር |
|
1 |
Hyundai H1 |
Manual |
35-4658 |
2012 |
KMJWA37HADU 53638 |
D4BHC 046002 |
1. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት መሳተፍ ይችላል፡፡
2. የጨረታ ሰነድ ገዢው ተሽከርካሪውን ከየካቲት 7 እስከ የካቲት 19 ባሉት የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት መመልከት ይቻላል፡፡
3. የመጨረሻው የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜ የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት በፊት ሲሆን ጨረታው በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ ዋጋ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.አ.) ወይም የባንከ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው:: ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
5. አሸናፊው ተጫራች ተሽከርካሪውን ከማንሳቱ በፊት ሙሉ በሙሉ ከፍያውን መፈጸም አለበት፡፡ ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻችን፡-
በአፍሪካ ህብረት የድሮው በር ፊት ለፊት፣ በኢትዮጵያ ቃለህይወት ጽ/ቤት ብሎክ-2 4ኛ ፎቅ
ተጠሪ፡ ወ/ሮ ቤተልሄም ታረቀኝ
