Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Feb 2024, 4:03 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ


ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ ማ (በቀደሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠርዡ የተመለከተውን ንብረቶች በአዎጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

የተበዳሪው

ስም

የንብረት አስያዝ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት

ማረጋገጫ

ሰነድ ቁጥር

የንብረት

ዓይነት

የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/

ጨረታ የሚከናወንበት

 

 

ቀን

 

 

ሰዓት

 

ከተማ

ክ/ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

 

 

አቶ ደሳለኝ ሹኬ አባት

አቶ አስራት አንጆጆ

ሀዋሳ

ሀዋሳ

ምስራቅ

ቴሲ

352 ካሬ ሜትር

017

መኖሪያ ቤት

22,989,506.59

መጋቢት 05 ቀን 2016 ዓም

ከጠዋቱ  4፡00-5:30

 

አቶ ፍቅሩ

ጵጥሮስ

ተበዳሪው

ሀዋሳ

ሀዋሳ

ታቦር

ገዊ

ስታዲየም

200 ካሬ ሜትር

20114

መኖሪያ ቤት

583,587.89

መጋቢት 05 ቀን 2016 ዓም

ከጠዋቱ 8፡00-9፡30

 

አቶ ሳድቅ

አብዲ

ወ/ሪት ሙንተሀ አብዲ

አዳማ

አዳማ

ሎጎ

ጋራሉጎ

(03)

180 ካሬ ሜትር

10989/2002

መኖሪያ ቤት

2,550,131.71

መጋቢት 03 ቀን 2016 ዓም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

የጨረታ ደንቦች፡-

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

2. የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።

3. ሀራጁ የሚካሄደው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ነው፡፡

4. በጨረታው ላይ ተጫራቾች፡ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፡፡

5. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማሀበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል::

6. የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሽነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ

ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: ላላሽነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል::

7. በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል::

8. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡

9. ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የህገ አገልገሎት መምሪያ) ወደም 046-221-30 14 / 046 220 46 73 (ሀዋሳ ቅርንጫፍ) አንዲሁም በ022 111 84 71 (አዳማ ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚገበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይችላል

10. ባንኩ የተሻስ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender