Tender Detail

Tender Details

  • Company Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-58-52-29
  • Websitehttps://wssf.et/
  • Deadline12 Feb 2024, 5:09 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር WSSF/LP/02/2024

Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)


የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ያደለባቸውን ኮርማ የስጋ ከብቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ ቁ

የከብቶቹ አይነት

ብዛት

የአንድ በሬ መሸጫ መነሻ ዋጋ ቫትን ሳይጨምር

1

የስጋ ከብቶች

328

67,000.00 ብር

 

  1. ማንኛውም ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል ከላይ ለተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

 

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

ሜክሲኮ ፊሲፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

 አዲስ አበባ ለተጨማሪ መረጃ 0222200001/2/3: 0984550101

2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2 ፐርሰንት በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የከብቶች በረት በመሄድ ከብቶቹን መመልከት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴከኒካል ሰነድ በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክከለኛው ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል።

6. ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender