Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
  • Address , Phone: 09-10-62-13-14
  • Website
  • Deadline19 Feb 2024, 12:53 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን


በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኮምፕዩተሮች፣ ላፕቶፖች፣ ሞባይሎች፣ ወንበሮች፣ ጎማዎችና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/06/2016 ዓ.ም ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡

1. የኮርፖሬሽኑ አድራሻ አዲስ አበባ ሜክሲኮ ሱዳን ኤምባሲ አጠገብ የኮርፖሬሽናችን ግዥና ፋይናንስ ዳይሬከቶሬት በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

2. የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀን ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-11፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00-6:00 ሰዓት ብቻ ነው፡፡

3. የንብረቶቹን ሁኔታ እስከ 18/06/2016 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀናት ከ3፡00-11፡00 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 19/06/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ በኮርፖሬሽኑ ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ከመነሻ ዋጋ 10% (ከመቶ አስር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ CPO በማዘጋጀትና ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመከተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታው በ19/06/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ4፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር  09-10-62-13-14 ወይም 09-13-35-12-39 ላይ  ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኦሮሚያ ኢንዱስትራስ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

Save Tender