Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መ/ ውሃ ማዕድንና እና ኢነርጂ ቢሮ
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462128953
  • Website
  • Deadline04 Apr 2024, 11:43 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2016

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ ውሃ ማዕድንና እና ኢነርጂ ቢሮ


በመደበኛ ካፒታል ለ2016 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የዲጂታል ቪዲዮ ካመራ በዘርፉ ህጋዊ የአቅራብነትና ንግድ ፍቃድ ካላቸው ከግብር ከፋይ አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ከዚህ በላይ  ስተገስፁት አቃዎች በውድድር ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች፡-

1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሠነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን

ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ተኛው ቀን ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ የሚያስገቡና የሚታሽግ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

3. ይህ እንዳለ ሆኖ 15ኛው ቀን የስራ ቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው

ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

4. ከላይ የተገለፁ ዕቃዎች የጠቅላላ ሽያጭ ዋጋ ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ሲሆን የቫት ተመዝጋቢዎች ብቻ መጫረት የሚችሉ መሆኑን፡፡

5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ብቻ በሲፒኦ ወይም አንኮንድሽናል ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. ጨረታው ለሁለት ወራት /60/ ቀናት ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡

7. አሸናፊው ተጫራች ዕቃዎችን ለማቅረብ የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ባወጣው የግዥ አፈፃፀም መመሪያና ጠቅላላ የውል ሁኔታዎች መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

8. የጨረታ ሰነዱን ለማግኘት የማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ን/አስ/ ዳይሮከቶሬት መግዛት ይቻላል፡፡

9. ተጫራቾች ዝርዝር የዕቃዎቹን ሁኔታና ስፔስፊከሽን በጨረታው ሰነድ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡

10. ቢሮው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0462128953

አድራሻ፡- ሀዋሳ ወልደአማኑኤል ዱባለ ጎዳና ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስወደው መንገድ የሲዳማ ከልል

ብልጽግና ፓርት ጽ/ቤት ህንጻ ፊት ለፊት

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ ውሃ ማዕድንና እና ኢነርጂ ቢሮ

ሀዋሳ

Save Tender