ሶዶ ቡኢ ህፃናት ቤተሰብ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት
ሶዶ ቡኢ ህፃናት ቤተሰብ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት
Sodo Buee Child and Family development Charitable organization
የውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶዎች ሽያጭ አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ
ሮቶዎችን በሽያጭ ማቅረብ የምትፈልጉ ህጋዊ ፈቃድ ያላችሁና መስፈርቱን የምታJሉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ለተጠቀሱት የውሃ ማጠራቀሚያ የሮቶ ዓይነቶች ለማቅርብ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ሞልታችሁ ማቅረብ ይጠበቅባችኅል።
- ለ 10ሺ ሊትር የፍይበር ሮቶ ባለ አግድም ዓይነቱ
- ለ 5ሺ ሊትር ማጠራቀሚያ የፕላስቲክ ሮቶ
- ለ 3ሺ ሊትር ውሃ ማጠራቀሚያ የፕላስቲክ ሮቶ
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው።
- ሮቶዎችን በራሱ ትራንስፓርት አጓጉዞ ወደ ቡኢ ከተማ በሚገኘው በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚችል።
- አሸናፊው ተጫራች የተፈለጉትን ውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶዎችን እንዲያቀርብ በታዘዘ በ1/አብድ/ሳነብት ጌዜ ውስጥ አስረክቦ ካጠናቀቀ በኃላ የአሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ ሕጋዊ ደረሰኝ በማቅረብ ክፍያውን ይከባል “እንዲሁም ተገቢው የመንግስት ታክስ ተቀናሽ ይሆናል።
- ተጫራቹ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10/አስር/ ተከታታይ መደበኛ ክፍት የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰንዱ እስከ የካቲት 12/2016 ዓም መደበኛ ክፍት የሥራ ቀናት በኢንቨሎፕ ወይም ፓስታ አሽገው በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ባለው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባችኃል።
- የጨረታው ሳጥን የካቲት 12/2016 ዓ/ም ማለትም በ10ኛው መደበኛ ክፍት የስራ ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ይታሸጋል። እንዲሁም ጨረታው በዕለቱ ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ሶዶ ቡኢ የህፃናትና ቤተሰብ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት ቡ ኢ ከተማ ሶዶ ወረዳ ምስራቅ ጉራጌ ዞን ከአዲስ አበባ በስተ ደቡቡ ምዕራብ አቅጣጫ 103 ከ.ሜ በአለምገና ቡታጅራ/ሆሳና ዋናው አስፋልት መንገድ ።
የስልክ ቁጥር ፡ 04 68 83 00 23
