የጨረታ ማስታወቂያ በዲጋሚ የወጣ የሞትር ሳይክሎች አቅርቦት /ሽያጭ
ሶዶ ቡኢ የህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት
የጨረታ ማስታወቂያ በዲጋሚ የወጣ የሞትር ሳይክሎች አቅርቦት /ሽያጭ
የሶዶ፟ ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት ለአምስት ዓመታት በገጠር ቀበሌያት ለማህበረሰብ ዘላቂ ልማት ድጋፍ ለሚተገበር የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሥራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚሰጡ ብዛት በድምር 06/ስድስት/ የሆኑ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሁለት ዓይነት ሞተር ሳይክሎችን ከአስመጪና ሻጭ ኩባንያዎች/ድርጅቶች በጨረታው አወዳድሮ ለምግዛት ይፈልጋል።
የተፈላዊው የአር ቲ አር/ ሳይክሎቹ ዓይነትና ይዞት/ስፔሲፊኬሽንስ፡
- አር ቲ አር /RTR-180 ሲ ሲ ሲሊንደር ሞተር ሳይክል ብዛት 05/አምስት/ የሆነ የፊትና የኃላ ጎማው ከመነዳሪ የሌለው /ቲዩብለስ/ ባለ1 /አንድ / ሲሊንደር፤ በኤሌክትሪክ ሲስተምና በእግር የሚነሳና ካርቡራተር የነዳጅ ማስተላለፍያ ሲስተም ያለው፣ በፔትሮል/ ቤንዚን ነዳጅ የሚሰራ፡ እባ
- ሊፋን ኢል /Lifan L-110 ሲ ሲ የሞተር አቅም ያለው ብዛት 01/አንድ/ የሆነ ባለ1 አንድ /ሲሊንደር በኤሌክትሪክ ሲስተምና በእግር የሚነሳና ካርቡራተር የነዳጅ ማስተላለፍያ ሲስትም ያለው በፔትሮል/ቤንዚን ነዳጅ የሚሰራ የፊትና የኃላ ጎማው በ2/ሁለት ዓይነት የሆነ ማለትም 1ኛ ከመነዳሪ የሌለው /ቲዩብለስ/ ወይም 2ኛ/ባለመነዳሪ ጎማ የሆነ
ለሁለቱም ዓይነት ሞተር ሳይክሎች ብዛት ልክ የተJላ አክሰሰሪዎች ለእያንዳንዱ ማቅረብ ይጠበቃል፡ ማለትም ለእያንዳንዱ ሞተር ሳይክል 1 የጭንቅላት መከላከያ /ሄልሜት 1 የነፋስ መከላከያ 2 ማስነሻ ቁልፍ 1 መመሪያ ማኑዋል እና የተJላ ሴት ቱልስ ኪት Tools Kit set:
ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ የተሽከርካሪ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሰነዶች ኮፒ ያJላ የጨረታ መወዳደሪያ ፕሮፓዛላሁን ማቅረብ ይጠበቅባችኃል።
እንዲሁም፦
1 ተጫራች የተሽከርካሪ አስመጪና ሻጭ /አቅራቢዎች የድርጅታችሁን/ ኩባኛችሁን ፕሮፋይል
2 ለኢትዮጵያ ለ2016 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ሰለመሆኑ ህጋዊ ማስረጃ ሰነድ።
3 ተጭራች ተጨማሪ እሴት ታክስ /15% ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆኑ አገልግሎት የሚሰጥ የቫት ሰርተፊኬት
4 አገልግሎት የሚሰጥ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን(TIN)ሰርተፊኬት
5 ከላይ ከተጠቀሱት መስፈርቶች ውስጥ አንዱንም ቢሆን ያላJላ ተጫራች ኩባንያ/ድርጅት ከጨረታው ውድድር ይሰረዛል
6 የቅርቦት/ሽያጭ ዋጋው በኢትዮጵያ ብር ብቻ ይቀርባል
7 አዲስ ብራንድ ተሽከርካሪዎችን በማስመጣትና በመሸጥ/በማቅረብ የመልካም ሥራ አፈጻጸም የምስክርነት ማስረጃ ያለው
8 አሸናፊው ሻጭ/አቅራቢ የተፈለጉት የአር ቲ አር/RTR 180ሲ ሲ እና ሊፍን ኤል/Lifan L-110 ሲ ሲ ሞተርሳይክሎችን የሚያቀርብበት ጊዜ በትክክል የገለጽ።
9 ተጫራቹ ይህ ጨረታ በሪፓርተር ጋዜጣ ማስታወቂያ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የምታቀርቡበትን ዋጋ ከተJላ ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁ ጋሪ እስከ የካቲት 07/2016 ዓ/ም መደበኛ ክፍት የስራ ቀናት በኢንቨሎፕ ወይም ፓስታ አሽገው ቡኢ ከተማ በሚገኘው የበጎ አድራጎት ድርጅታችን ቅጥር ግቢ ባለው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ወይም አዲስ አበባ ቦሌ መድሃኔዓለም አጠገብ በሚገኘው የቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቢሮ መልዕክት ማስቀመጫ እንግዳ መቀበያ ሪሴፕሺን ማስቀመጥ ይጠበቅባችኃል።
10 ጨረታው የካቲት 08/2016 ዓ/ም በመደበኛው ክፍት የስራ ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ላይ ይዘጋል። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን የካቲት 08/2016 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በቡ ኢ የበቶ አድራጎቱ ድርጅት ቅጥር ግቢ ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ሶዶ ቡኢ የህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት % ቡኢ ከተማ ሶዶ ወረዳ ምስራቅ ጉራጌ ቦን ከአዲሲ አበባ በስተ ደቡብ መዕራብ አቅጣጫ 103ኬ.ሜ በአለምገና ቡ ታ ጅራ/ሆሳና ዋናው አስፋልት መንገድ
ለበለጠ መረጃ ይስልክ ቁጥር 0468830023
