Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Dec 2023, 4:11 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ


ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የህትመት ግባት ግዥዎች እና የጥገና ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራት ይፈልጋል።

ሎት 1፦

  1. አጠቃላይ ስፋት 70 ካሬ የሆነ የጣሪያ ወለል በክረምት ጊዜ ፍሳሽ ስለሚያስገባ ደረጃውን የጠበቀ የፍሳሽ መከላከያ (water proof) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
  2. በዚሁ ጣሪያ ላይ ያለውና 35 ሜትር ርዝመት ያለው የፍሳሽ አሽንዳ የተቆረጠ ስለሆነ በሌላ ደረጃውን በጠበቀ አሸንዳ ማስቀየር ይፈልጋል።
  3. የንብረት ማከማቻ መጋዘን ላይ የተገጠሙ ብዛት 11 መስኮቶችን አሁን ተገጥሞ ያለውን መስታወት ተወግዶ የብረት ወንፊት ለማስበየድ ይፈልጋል።

ሎት 2፦

የተለያዩ የCOP ፕሌቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች፦

  1. ተጫራቾች የታደስ የንግድ ፈቃድ እና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት የንግድ ሰርተፊኬት እና ሌሎች የህጋዊነት ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ማስታወቂያ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀኖች ዘወትር በስራ ሰዓት ቦሌ መንግድ ከቶታል ነዳጅ ማዲያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሁለትኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀኖች ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 3፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ስብሰባ አዳራሽ /የግዥ ክፍል ይከፈታል።

አድራሻ፦ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ አዲስ አበባ

ሰልክ ቁጥር፦ 011 551 24 66/0115 15 50 05

ፋክስ፦ 011 551 86 96

ፓ ሣ ቁጥር፦2365

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

Save Tender