ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በሀገር መከለከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የም/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፦
- የተለያዩ አይነት አልባሳት፣የስራ ልብስ /ቱታ እና ጫማዎች ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ፣
- የተለያዩ አይነት አላቂ የቢሮ የፅህፈት ዕቃዎች ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ፣
- የተለያዩ አይነት የት/ትና ስልጠና መረጃ ዕቃዎች ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ
- የተለያዩ አይነት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ፣
- የተለያዩ አይነት የጀነሬተር ጥገና መለዋወጫ ዕቃዎች ዴዴሳ ግምጃ ቤት የሚራገፍ፣
- የተለያዩ አይነት kሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ፣
- የተለያዩ አይነት የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገጉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለምግዛት ይፈልጋል፤ በመሆኑም በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፡
1 አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ሰርተፊኬት/፣
3 የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚግልፅ ሠርትፊኬት፣
4 እንዲሁም ከግብር ሰብስቢ ባለስልጣን 3 ወር ያልሞላው ግብር መክፍላቸውን የሚያረጋግጥ የቫት ሪፓርት እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ነቀምት በሚገኘው የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የቀድሞ ውጋገን ሆቴል ውስጥ ግዥ ክፍል ቢሮ በመምጥት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ሃሙስ ጥር 23/05/2016 ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ
የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ መጠን
- ለተለያዩ አይነት አልባሳት የስራ ልብስ /ቱታ/ እና ጫማዎች ..........ብር 9,134.00
- የተለያዩ አይነት አላቂ የቢሮ ፅ/መሳሪያ ዕቃዎ .................. ብር 20,100.00
- የተለያዩ አይነት የት/ትና ስልጣን መረጃ ዕቃዎች ....................... ብር 6,310.00
- የተለያዩ አይነት አላዊ የፅዳት ዕቃዎች ...................... ብር 12,445.55
- የተለያዩ አይነት የጀነሬተር ጥገና መለዋወጫ ዕቃዎች .................... ብር 20,726.00
- የተለያዩ አይነት kሚ የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች ............................ ብር 186,065.00
- የተለያዩ አይነት የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች ............................. ብር 38,950.00 ሲሆን
- ጨረታው ቅዳሜ የካቲት 9/06/2016 ዓ/መ በ3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ቅዳሜ የካቲት 9/06/2016 በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በነቀምት ከተማ ምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የቀድሞ ወጋገን ሆቴል ግዥ ቢሮ ውስጥ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የአንዱን ዕቃ ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት በጨረታ ሰነዱ ላይ የቀረበውን ስፔስፊኬሽን በአግባቡ ማንበብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች ከማቅረባቸው በፊት የዕቃዎችን ሳምፕል በቅድሚያ በማቅረብና ከግዥ ፈፃሚው አካል ጋር መተማመን ላይ መድረስ አለባቸው።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መርጃ ስልክ 057 660 46 23 ፍክስ 057 660 26 45
በሀገር መከለከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
