ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2016
Finchaa Sugar Factory (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)
ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በትች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
|
Lot |
Description |
|
Lot-1 |
Different type of under Ground Irrigation Materials (saddle Collar for upvc pipe, Repair Collar for GRP pipes, Repair Collar for AC pipe, Upvc Repair collar, Galvanized reducer, UPVC pipe, UPVC Reducer, Flanged UPVC Adapter, UPVC Adapter………..etc.) |
|
Lot-2 |
Different Stationery Materials (Bunding film, binding ring box file, carbon paper, correcting fluid, Envelope Mailing, Khaki, File Suspension folder, Exercise Book, paper photo Coping 80gm, Flash Disc, pen Bal, pencil, puncher, stapler Machine…..et). |
- ስለዚህ በዘርፉ የታደስ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢውች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ብር ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰንድ ከሚከተልው አድራሻ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
ፊንጫ ስኳር ፍብሪካ
ግዥ ብድን
ሜክሲኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 0115513706
የፍክስ ቁጥር 011-5512911
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰንድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰንድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ ፒ ኦ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሰንድ በታሸገ ኤቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20ኛው ለተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላሉ።
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስራዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
- ፊንጫ ስኳር ፍብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
