የኦዲት ሥራ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
ተስፋ ብርሃን ኤች አይ ቪ በደማቸው የሚገኝባቸው ወገኖች በጎ አድራጎት ማህበር
ድርጅታችን ተስፋ ብርሃን ኤች አይ ቪ በደማቸው የተገኘባቸው ወገኖች በጎ አድራጎት ማህበር እ አ አ ከጁላይ 8 ቀን 2023 እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2023 ያለውን እንቅስቃሴ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት መስፈርቱን የምታJሉ እና ሥራውን መስራት የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰንድ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
መJላት ያለባቸው ሰነዶችና መስፈርቶች፡
1 ኦዲት የሥራ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ የ2023(2016) የታደሰ
2 የሙያ ማረጋገጫ (ACCA) እና ከኢትዮ ኦዲት መስሪያ ቤት የታደሰ የሙያ ፍቃድ
3 ታክስ ከፋይ ቲን ሰርተፍኬት
4 የኦዲት ሥራውን ሠርተው የሚያጠናቅቁበት ጊዜ ገዳብ እና የኦዲት ሥራውን ለመሥራት የሚያስከፍለውን የገንዘብ መጠን ከቫት በፊት በኃላ እንዲሁም ከዚህ በፊት የሠሩበት የሥራ ልምድ እና የአመቱን ግብር መከፈሉን የሚያሳይ ክሊራንስ ማቅረብ አለባችሁ።
የማመልከቻ አድራሻ፡
ፊቼ ተሰፋ ብርሃን ማህበር
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊቼ ቅርንጫፍ 50 ሜትር ወረድ ብሎ
ስልክ ቁጥር ፦ 0910015644
ተስፋ ብርሃን ኤች አይ ቪ በደማቸው የሚገኝባቸው
ወገኖች በጎ አድራጎት ማህበር
